እለት | ሰዓት | መርሃ ግብር | |
1 | ዘወትር እሁድ | 4:00 – 10:00 AM | ጸሎተ ኪዳን ፣ ጸሎተ ቅዳሴ ፣ ዝማሬ በህፃናትና ወጣቶች ፣ ትምህርተ ወንጌል |
2 | ዘወትር እሁድ | 4:00 – 10:00 AM | የህፃናት ትምህርት ከፊደል- ንባብ ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በአማርኛና በእንግሊዝኛ ፣ የመዝሙር ጥናት |
3 | ዘወትር ረቡዕ | 5:00 – 7:00 PM | የህፃናት ትምህርት |
4 | በየወሩ | የቅዱስ ሚካኤል ዕለት, የአቡነ ተክለሃይማኖት ዕለት | ጸሎተ ኪዳን ፣ ጸሎተ ቅዳሴ ፣ ዝማሬና ትምህርተ ወንጌል |
እለት | ሰዓት | መርሃ ግብር | |
1 | የጌታ ልደት (የገና በዓል) | በዋዜማው 2፡00 – ሌሊቱ 9፡00 ሰዓት | ማህሌትና ጸሎተ ቅዳሴ |
2 | የጥር ሥላሴ ዓመታዊ በዓል በአዘቦት ቀን ከዋለ በቀጣዩ ቅዳሜ | ከሌሊቱ 2፡00 ሰዓት – 12፡00 | በማህሌት፣ በቅዳሴ እና በስርዓተ ንግስ |
3 | ሰሙነ ህማማት | ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋት 8፡00 ሰዓት እስከ ማታ 5፡00 ሰዓት | ጸሎት ስግደት እና ለመንፈሳዊ አገልግሎት ቤተክርስቲያኑ ክፍት ሆኖ አገልግሎት ይሰጣል፡፡ |
4 | ለፋሲካ በዓል | በዋዜማው ቅዳሜ ከምሽቱ 10፡00 ሰዓት ንጋት 3፡00 ሰዓት | በስርዓተ ማህሌት፣ በስርዓተ ቅዳሴ እና በታላቅ መንፈሳዊ ክብር ይከበራል፡፡ |