ደብረ አሚን ዳግማዊ ደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለሃይማኖት ቅድስት ልደታ ለማርያም ወቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ሜሪላንድ

የ2017 ዓ.ም (2024/25) የዓመቱ የአገልግሎት መርሃ ግብር

 

 እለትሰዓትመርሃ ግብር
1ዘወትር እሁድ4:00 – 10:00 AMጸሎተ ኪዳን ፣ ጸሎተ ቅዳሴ ፣ ዝማሬ በህፃናትና ወጣቶች ፣ ትምህርተ ወንጌል
2ዘወትር እሁድ4:00 – 10:00 AMየህፃናት ትምህርት ከፊደል- ንባብ ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በአማርኛና
በእንግሊዝኛ ፣ የመዝሙር ጥናት
3ዘወትር ረቡዕ5:00 – 7:00 PM የህፃናት ትምህርት
4በየወሩየቅዱስ ሚካኤል ዕለት, የአቡነ ተክለሃይማኖት ዕለትጸሎተ ኪዳን ፣ ጸሎተ ቅዳሴ ፣ ዝማሬና ትምህርተ ወንጌል

 

ዓመታዊ በዓል

 

 እለትሰዓትመርሃ ግብር
1የጌታ ልደት (የገና በዓል)በዋዜማው 2፡00 – ሌሊቱ 9፡00 ሰዓትማህሌትና ጸሎተ ቅዳሴ
2የጥር ሥላሴ ዓመታዊ በዓል በአዘቦት ቀን ከዋለ በቀጣዩ ቅዳሜከሌሊቱ 2፡00 ሰዓት –  12፡00በማህሌት፣ በቅዳሴ እና በስርዓተ ንግስ
3ሰሙነ ህማማትከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋት 8፡00 ሰዓት እስከ ማታ 5፡00 ሰዓትጸሎት ስግደት እና ለመንፈሳዊ አገልግሎት ቤተክርስቲያኑ ክፍት ሆኖ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
4ለፋሲካ በዓልበዋዜማው ቅዳሜ ከምሽቱ 10፡00 ሰዓት ንጋት 3፡00 ሰዓትበስርዓተ ማህሌት፣ በስርዓተ ቅዳሴ እና በታላቅ መንፈሳዊ ክብር ይከበራል፡፡
  1. የጥምቀት በዓል እንደ አስፈላጊነቱ በአከባቢው ካሉ አቢያተ ክርስቲያናት በጋራ በመሆን ይከበራል፡፡
  2. የሐምሌ ሥላሴ ዓመታዊ በዓል በአዘቦት ቀን ከዋለ በቀጣዩ ቅዳሜ የሚከበር ሲሆን በስርዓተ ማህሌት ቅዳሴ እና በስርዓተ ንግስ ታቦተ ህጉን ወደ ውጭ በማውጣት እንደ ሀገር ዑደት በማድረግ በታላቅ መንፈሳዊ ስነ-ስርዓት ይከበራል፡፡
  3. ሌሎች አባይት በዓላት እንደ አስፈላጊነታቸው በእለተ እሁድ በሚኖረን መደበኛ አገልግሎት ተደርበው ይከበራሉ፡፡