loader image
ደብረ አሚን ዳግማዊ ደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለሃይማኖት ቅድስት ልደታ ለማርያም ወቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ሜሪላንድ
መጪ በዓላት | Events
April 2025
Apr 18
18 April 2025
13327 Woodbridge Street, Woodbridge, Virginia, VA, 22191, United States.
Apr 20
20 April 2025
13327 Woodbridge Street, Woodbridge, Virginia, VA, 22191, United States.
May 2025
May 09
09 May 2025
13327 Woodbridge Street, Woodbridge, Virginia, VA, 22191, United States.
አገልግሎቶች | Services
  1. ጸሎት
  2. የምክር አገልግሎት
  3. መንፈሳዊ ትምህርት
  4. ትምህርተ ንሰሐና ቀኖና መስጠት
  5. የጸበል መጠመቅ አገልግሎት

በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ህግና ሥርአት ዶግማና ቀኖና መሠረት የሚሰጡ ማንኛውም መንፈሣዊ አገልግሎት መስጠት

ስጡ ይሰጣችሁማል፤ በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ተመልሶ ይሰፈርላችኋልና
ሉቃስ 6÷38
የአገልግሎት ጊዜያት / Service Hours
እለት ሰዓት መርሃ ግብር
ዘወትር እሁድ
4:00 – 10:00 AM

ጸሎተ ኪዳን ፣ ጸሎተ ቅዳሴ ፣ ዝማሬ በህፃናትና ወጣቶች ፣ ትምህርተ ወንጌል

ዘወትር እሁድ
4:00 – 10:00 AM

የህፃናት ትምህርት ከፊደል- ንባብ ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በአማርኛና
በእንግሊዝኛ ፣ የመዝሙር ጥናት

ዘወትር ረቡዕ
5:00 – 7:00 PM

 የህፃናት ትምህርት

በየወሩ
የቅዱስ ሚካኤል ዕለት

 ጸሎተ ኪዳን ፣ ጸሎተ ቅዳሴ ፣ ዝማሬና ትምህርተ ወንጌል

በየወሩ
የአቡነ ተክለሃይማኖት ዕለት

ጸሎተ ኪዳን ፣ ጸሎተ ቅዳሴ ፣ ዝማሬና ትምህርተ ወንጌል

Gallery/ከፎቶ ማህደር